Amharic 20

  • ㆍISBN : 9788928230426
  • ㆍPáginas : 316

በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅲ) - ስጋዬን ብሉ ደሜንም ጠጡ

Paul C. Jong

እስከ አሁን ድረስ አብዛኞቹ ክርስቲያኖች እውነቱን አላወቁትም፡፡ ነገር ግን ሐይማኖታዊ ምግባሮችን ብቻ ወርሰዋል፡፡ የዘመኑ ክርስትና ከወንጌል ጀምሮ እስከ ቅዱስ ቁርባን ድረስ ትክክለኝነቱን ጠብቆ ያቆየው በእውነት እውቀት አማካይነት ሳይሆን የተለመዱ ሒደቶችንና የተቀደሱ ስርአቶችን በማጉላት ብቻ ነው፡፡
ከዚህ የተነሳ የዘመኑ ክርስቲያኖች በቅዱስ ቁርባን ወቅት የኢየሱስን ስጋና ደም የሚያመላክቱትን ሕብስትና ወይን ሲያገኙ የሚያመሰግኑት ስለ ደሙ መስዋዕት ብቻ ነው፡፡ ክርስቶስ በአጥማቂው ዮሐንስ በመጠመቅ ሐጢያቶቻቸውን በሙሉ ለአንዴና ለመጨረሻ በራሱ ላይ የመውሰዱን እውነታ ፈጽመው አያውቁትም፡፡
ስለዚህ በመላው አለም የሚገኙ ክርስቲያኖች በሙሉ ከአሁን ጀምሮ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ውስጥ የኢየሱስ ስጋና ደም ምን እንደሆነ እንዲማሩ፤ በእርሱ እንዲያምኑና ደህንነታቸውንም እንዲያገኙ በቅዱስ ቁርባን ውስጥም በትክክለኛ እምነት እንዲሳተፉ እመክራቸዋለሁ፡፡

Audiolivro
undefined
Devido ao COVID-19 e à interrupção do Serviço de Correio Internacional,
suspendemos temporariamente o nosso 'Serviço de Impressão Gratuita de Livros'.
Diante dessa situação, não podemos enviar os livros para você neste momento.
Ore para que esta pandemia termine em breve e retorne o serviço postal.