Amharic 6

  • ㆍISBN : 9788928231737
  • ㆍPáginas : 402

በሮሜ ውስጥ የተገለጠው የእግዚአብሄር ጽድቅ - የእግዚአብሄር ጽድቅ የሆነው ጌታችን (Ⅱ)

Paul C. Jong

በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ ያሉት ትምህርቶች በልባችሁ ውስጥ ያለውን ጥማት ያረካሉ፡፡ የዘመኑ ክርስቲያኖች በየቀኑ ለሚሰሩአቸው የግል ሐጢያቶቻቸው እውነተኛውን መፍትሄ ሳያውቁ መኖራቸውን ቀጥለዋል፡፡ የእግዚአብሄር ጽድቅ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁን? ደራሲው እናንተ ራሳችሁ ይህንን ጥያቄ እንደምትጠይቁና በእነዚህ መጽሐፎች ውስጥ በስፋት የተብራራውን የእግዚአብሄር ጽድቅ እንደምታምኑ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ አስቀድሞ የመወሰን፤ የመንጻትና የሒደት ቅድስና ትምህርቶች በምዕመናን ነፍስ ውስጥ ያመጡት ነገር ቢኖር ውዥንብርንና ባዶነትን ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ውድ ክርስቲያኖች በተማራችሁትና ባረጋገጣችሁት እውነት መቀጠል የሚገባችሁ ጊዜ ካለ አሁን ነው፡፡ እነዚህ መጽሐፎች ለነፍሳችሁ ታላቅ ማስተዋልን ያመጣሉ፤ ደራሲው የእግዚአብሄርን ጽድቅ የማወቅ በረከት እንዲኖራችሁ ይፈልጋል፡፡

Audiolivro
undefined
Devido ao COVID-19 e à interrupção do Serviço de Correio Internacional,
suspendemos temporariamente o nosso 'Serviço de Impressão Gratuita de Livros'.
Diante dessa situação, não podemos enviar os livros para você neste momento.
Ore para que esta pandemia termine em breve e retorne o serviço postal.