Amharic 11

  • ㆍISBN : 9788928238309
  • ㆍPáginas : 227

የሐዋርያት የእምነት መግለጫ - የክርስቶስ የመጀመሪያ ትምህርቶች

Paul C. Jong

ሐዋርያቶች የነበራቸው እምነት ሊኖረንና እነርሱም እንዳመኑት ልናምን ይገባናል፡፡ ምክንያቱም የእነርሱ እምነትና ማመን የመጣው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና፡፡ ሐዋርያቶች ኢየሱስ ክርስቶስን አባቱንና መንፈስ ቅዱስን አምላክ እንደሆኑ አድርገው አመኑ፡፡
ሐዋርያው ጳውሎስ ከክርስቶስ ጋር እንደሞተና እንደተነሳ መሰከረ፡፡ በኢየሱስ ክርስቶስ ውስጥ እንደተጠመቀ (ገላትያ 3፡27) በማመንም የእግዚአብሄር መሳርያ ሆነ፡፡ በእግዚአብሄር ወንጌል ውስጥ ኢየሱስ የተቀበለው ጥምቀት በመስቀል ላይ ያፈሰሰው ደምና በዚህ በእውነተኛው የውሃና የመንፈስ ወንጌል ለሚያምን ሁሉ የሰጠው የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ይገኛል፡፡
ይህንን እውነተኛ ወንጌል ታውቁታላችሁ፤ ታምኑታላችሁ? ሐዋርያቶች ያመኑበት ብቸኛው ወንጌል ይህ ነው፡፡ ስለዚህ እኛም ደግሞ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ማመን አለብን፡፡

Audiolivro
undefined
Devido ao COVID-19 e à interrupção do Serviço de Correio Internacional,
suspendemos temporariamente o nosso 'Serviço de Impressão Gratuita de Livros'.
Diante dessa situação, não podemos enviar os livros para você neste momento.
Ore para que esta pandemia termine em breve e retorne o serviço postal.