Amharic 3

  • ㆍISBN : 8983146621
  • ㆍPáginas : 362

በእኔ ውስጥ የሚኖረው መንፈስ ቅዱስ - መንፈስ ቅዱስን የምታገኙበት አስተማማኙና ትክክለኛው መንገድ

Paul C. Jong

በክርስትና ውስጥ በሰፊው ለውይይት የቀረበ ርዕሰ ጉዳይ ቢኖር ከሐጢያቶች መዳንና መንፈስ ቅዱስን መቀበል ነው፡፡ ነገር ግን እነዚህን ሁለት ርዕሰ ጉዳዮች በትክክል የሚያውቁ ጥቂት ሰዎች ናቸው፡፡ የሆኖ ሆኖ ሰዎች በተጨባጭ በኢየሱስ እንደሚያምኑ ይናገራሉ፤ ሆኖም እውነተኛውን ቤዛነትና መንፈስ ቅዱስን አያውቁም፡፡ መንፈስ ቅዱስን እንድትቀበሉ የሚያደርጋችሁን እውነተኛ ወንጌል ታውቃላችሁን? እግዚአብሄር በመንፈስ ቅዱስ እንዲሞላችሁ ልትጠይቁት ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ የውሃውንና የመንፈሱን ወንጌል ማወቅና በእርሱም ማመን አለባችሁ፡፡ ይህ መጽሐፍ በአለም ዙሪያ ያሉት ክርስቲያኖች በሙሉ በሐጢያቶቻቸው ስርየት አማካይነት መንፈስ ቅዱስን እንዲቀበሉ እንደሚመራቸው የተረጋገጠ ነው፡፡

Audiolivro
AM/03/Ch1_መንፈስ ቅዱስ የሚሰራው በእግዚአብሄር የተስፋ ቃል ውስጥ ነው.mp3
Devido ao COVID-19 e à interrupção do Serviço de Correio Internacional,
suspendemos temporariamente o nosso 'Serviço de Impressão Gratuita de Livros'.
Diante dessa situação, não podemos enviar os livros para você neste momento.
Ore para que esta pandemia termine em breve e retorne o serviço postal.