Amharic 7

  • ㆍISBN : 9788928209255
  • ㆍPáginas : 321

በራዕይ መጽሐፍ ላይ የተሰጡ ሐተታዎችና ስብከቶች - የጸረ ክርስቶስ፤ የሰማዕትነት፤ የንጥቀት እና የሺህው አመት መንግስት ዘመን እየመጣ ነውን? (I)

Paul C. Jong

ከ9/11 የሽብርተኞች ጥቃት በኋላ “www.raptureready.com,” የሚለውና ስለ መጨረሻው ዘመን መረጃን የሚያቀርበው የኢንተርኔት ገጽ በ8 ሚሊዮን ጊዜ ጨምሮ እንደጎበኘ ተነግሮዋል፡፡ ሴኤንኤንና ታይም በጋራ ባደረጉት ምዘናም አሁን Ÿ 59% በላይ የሚሆኑ አሜሪካኖች በመጨረሻው ዘመን ትምህርት እንደሚያምኑ ተነግሮዋል፡፡ እንዲህ ላሉት የዘመኑ መጠይቆች ምላሽ በመስጠት ደራሲው የጸረ ክርስቶስን መምጣት፤ የቅዱሳንን ሰማዕትነትና ንጥቀት፤ የሺህ አመቱን መንግስትና አዲስ ሰማይንና ምድርን ጨምሮ የራዕይን መጽሐፍ መሰረታዊ ርዕሰ ጉዳዮች በመላው መጽሐፍ ቅዱስ አገባብና በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ስር ሆኖ ግልጽ ማብራሪያ አቅርቦዋል፡፡ ይህ መጽሐፍ ደራሲው በመንፈስ ምሪት ያቀረቡዋቸውንም ስብከቶች በማከል በራዕይ መጽሐፍ ላይ ቁጥር በቁጥር የተሰጡ ሐተታዎችን ያቀርባል፡፡ ይህንን መጽሐፍ የሚያነብ ሰው ሁሉ እግዚአብሄር ለዚህ አለም ያስቀመጠውን እቅዶቹን በሙሉ መረዳት ይችላል፡፡

Audiolivro
undefined
Devido ao COVID-19 e à interrupção do Serviço de Correio Internacional,
suspendemos temporariamente o nosso 'Serviço de Impressão Gratuita de Livros'.
Diante dessa situação, não podemos enviar os livros para você neste momento.
Ore para que esta pandemia termine em breve e retorne o serviço postal.