• 所有新生命宣教会 The New Life Mission 网站上的电子书和有声书均可免费下载
  • 探索以多种语言提供的全球性讲道
  • 查看我们已翻译成27种语言的网站
  • 第1卷新修订版已全新推出
Search

免费电子书和有声读物

水与灵的福音

阿姆哈拉语-英语  1

[አማርኛ-English] በውኑ በውሃውና በመንፈሱ ዳግም ተወልዳችኋልን? [አዲስ የተሻሻለ ትርጉም]-HAVE YOU TRULY BEEN BORN AGAIN OF WATER AND THE SPIRIT? [New Revised Edition]

Rev. Paul C. Jong | ISBN 9788928227488 | 页码 863

下载免费电子书和有声读物

选择您喜欢的文件格式,安全下载到手机、电脑或平板电脑,随时随地阅读和收听讲道集。所有电子书和有声读物都完全免费。

您可以通过下方播放器收听有声读物。🔻
拥有平装书
在亚马逊购买平装书
ማውጫ

ክፍል አንድ—ስብከቶች 
1. ለመዳን አስቀድመን ስለ ኃጢአቶቻችን ማወቅ አለብን (ማርቆስ 7፡8-9, 20-23) — 19 
2. ሰዎች ኃጢአተኞች ሆነው የተወለዱ ናቸው (ማርቆስ 7፡20-23) — 35
3. ነገሮችን በሕጉ መሠረት ብናደርግ ሕጉ ሊያድነን ይችላልን? (ሉቃስ 10፡25-30) — 47
4. ዘላለማዊው ቤዛነት (ዮሐንስ 8፡1-12) — 67
5. የኢየሱስ ጥምቀትና የኃጢአቶች ስርየት (ማቴዎስ 3፡13-17) — 95
6. ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው በውሃ፣ በደምና በመንፈስ ነው (1ኛ ዮሐንስ 5፡1-12) — 141
7. የኢየሱስ ጥምቀት ለኃጢአተኞች የደህንነት ምሳሌ ነው (1ኛ ጴጥሮስ 3፡20-22) — 173
8. የተትረፈረፈው ስርየት ወንጌል (ዮሐንስ 13፡1-17) — 191

ክፍል ሁለት—አባሪ 
1. የደህንነት ምስክርነቶች — 253
2. ተጨማሪ ማብራሪያ — 271
3. ጥያቄዎችና መልሶቻቸው — 301 
 
(Amharic)
የዚህ ስያሜ ዋናው ርዕሰ ጉዳይ ‹‹በውሃና በመንፈስ ዳግም መወለድ›› ነው፡፡ በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ቀደምትነት አለው፡፡ በሌላ አነጋገር ይህ መጽሐፍ ዳግም መወለድ ምን እንደሆነና እንዴት በውሃና በመንፈስ ዳግም መወለድ እንደሚሆን ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር በጥብቅ በተስማማ መልኩ በግልጥ ይነግረናል፡፡ ውሃው የሚያመለክተው የኢየሱስን የዮርዳኖስ ወንዝ ጥምቀት ነው፤ መጽሐፍ ቅዱስም እርሱ በዮሐንስ በተጠመቀ ጊዜ ኃጢአቶቻችን በሙሉ ወደ ኢየሱስ እንደተላለፉ ይናገራል፡፡ ዮሐንስ የሰው ዘር ሁሉ ወኪልና የሊቀ ካህኑ የአሮን ዘር ነበር፡፡ አሮን በስርየት ቀን እጆቹን በሚለቀቀው ፍየል ራስ ላይ ጫነና የእስራኤላውያንን ዓመታዊ ኃጢአቶች በሙሉ አስተላለፈ፡፡ ይህ ሊመጡ ያሉት መልካም ነገሮች ጥላ ነበር፡፡ የኢየሱስ ጥምቀት የእጆች መጫን አካል ነው፡፡ ኢየሱስ በዮርዳኖስ በእጆች መጫን መልክ ተጠመቀ፡፡ ስለዚህ ለኃጢያቶች ዋጋ ለመክፈልም በጥምቀቱ አማካይነት የዓለምን ኃጢአቶች በሙሉ ወሰደና ተሰቀለ፡፡ ነገር ግን አብዛኞቹ ክርስቲያኖች ኢየሱስ በዮርዳኖስ ለምን በመጥምቁ ዮሐንስ እንደተጠመቀ አያውቁም፡፡ የኢየሱስ ጥምቀት የዚህ መጽሐፍ ቁልፍ ቃልና የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል አስፈላጊ ክፍል ነው፡፡ ዳግም መወለድ የምንችለው በኢየሱስ ጥምቀትና በመስቀሉ በማመን ብቻ ነው፡፡
 
(English)
This title`s main subject is "to be born again of Water and the Spirit." It has the originality on the subject. In other words, this book clearly tells us what being born again is and how to be born again of water and the Spirit in strict accordance with the Bible. The water symbolizes the baptism of Jesus at the Jordan and the Bible says that all our sins were passed on to Jesus when He was baptized by John the Baptist. John was the representative of all mankind and a descendant of Aaron, the High Priest. Aaron laid his hands on the head of the scapegoat and passed all the yearly sins of the Israelites onto it on the Day of Atonement. It is a shadow of the good things to come. The baptism of Jesus is the antitype of the laying on of hands. Jesus was baptized in the form of the laying on of hands at the Jordan. So He took away all the sins of the world through His baptism and was crucified to pay for the sins. But most Christians don`t know why Jesus was baptized by John the Baptist in the Jordan. Jesus` baptism is the keyword of this book and the indispensable part of the Gospel of the Water and the Spirit. We can be born again only by believing in the baptism of Jesus and His Cross.
 
 Next 
Amharic 2: ወደ ውሃውና መንፈሱ ወንጌል ተመለሱ
ወደ ውሃውና መንፈሱ ወንጌል ተመለሱ
 
English 2: RETURN TO THE GOSPEL OF THE WATER AND THE SPIRIT
RETURN TO THE GOSPEL OF THE WATER AND THE SPIRIT [New Revised Edition]
更多

与该标题相关的书籍

The New Life Mission

参加我们的调查

您是如何了解到我们的?