• 所有新生命宣教会 The New Life Mission 网站上的电子书和有声书均可免费下载
  • 探索以多种语言提供的全球性讲道
  • 查看我们已翻译成27种语言的网站
  • 第1卷新修订版已全新推出
Search

关于基督教信仰的常见问题解答

话题1:重生于水和圣灵

1-10. ኢየሱስ በመስቀል ላይ ራሱን መስዋዕት ያደረገው ለምንድነው?  

ኢየሱስ መስዋዕት የሆነው በጥምቀቱ አማካይነት ለወሰዳቸው ሐጢያቶቻችን ነበር፡፡ ከሐጢያቶቻችን ሁሉ ቅጣት ነጻ መውጣት እንችል ዘንድ ለሐጢያቶቻችን ዋጋ ለመክፈል ሥጋውን ሰጠን፡፡  
እኛ ማወቅ ያለብን ኢየሱስ ሐጢያቶቻችንን ለመውሰድ በዮርዳኖስ መጠመቁን ነው፡፡ ኢየሱስ በዚህ ምክንያት በመስቀል ላይ እንደሞተ ማመን ይኖርብናል፡፡   
ኢየሱስ ከመሰቀሉ በፊት ባይጠመቅ ኖሮና በመስቀል ላይ ባይሞት ኖሮ ሐጢያቶቻችን በሙሉ ከእኛ ጋር ይቀሩ ነበር፡፡ ስለዚህ በኢየሱስ ጥምቀትና ደም ማመን አለብን፡፡ ኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅ የመስዋዕት በግ ስለሆነ ሐጢያቶቻችንን በሙሉ ለመደምሰስ መስዋዕት ሆነ፡፡   
ሁላችንም ኢየሱስ የእግዚአብሄር ልጅ እንደሆነ፣ የዓለምን ሐጢያቶች በሙሉ ለመውሰድም እንደተጠመቀና ለሐጢያቶቻችንም እንደተሰቀለ ማመን ይገባናል፡፡ እኛ ሐጢያተኞችም ከሐጢያቶቻችን ሁሉ እንዳነጻና ከቅጣት እንዳናመልጥ ተሰቀለ፡፡  
The New Life Mission

参加我们的调查

您是如何了解到我们的?