Вопрсы о Христианской Вере
Тема 1: Рождение свыше от воды и Духа
1-16. የሐጢያት ደመወዝ ምንድነው?
የሐጢያት ደመወዝ ሞት ነው፡፡ ይህ ምንም ይሁን እያንዳንዱ ሐጢያት በእግዚአብሄር ፊት መኮነን አለበት፡፡ ለአንዲት ሐጢያት እንኳን ፍርዱ ሞት ነው፡፡ የእስራኤል ሕዝብ ሐጢያቶቻቸውን ለማስተሰረይ ነውር የሌለበትን በግ ማቅረብ ነበረባቸው፡፡ ነገር ግን እነዚህ መስዋዕቶች ሐጢያቶቻቸውን ለዘላለም ማንጻት የሚችሉ አልነበሩም፡፡ ‹‹የኮርማዎችና የፍየሎች ደም ሐጢአትን እንዲያስወግድ የማይቻል ነውና፡፡›› (ዕብራውያን 10፡4)
ስለዚህ እግዚአብሄር ሕዝቡን ሁሉ ከሐጢያቶቻቸው ለማዳን ጠቦትን አዘጋጀ፡፡ እያንዳንዱ የመስዋዕት እንስሳ ሐጢያትን ሁሉ ለመውሰድና ከዚያም በእነርሱ ምትክ ለመሞት እጆች ሊጫኑበት ይገባ ነበር፡፡
በአዲስ ኪዳን ኢየሱስ የእግዚአብሄር በግ ሆኖ በጥምቀቱ ሐጢያቶቻችንን በሙሉ በመውሰድ ስለ እኛ ሞቷል፡፡ ‹‹የሐጢአት ደመወዝ ሞት ነው፡፡ የእግዚአብሄር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው፡፡›› (ሮሜ 6፡23)
የሐጢያት ደመወዝ ሞት ነው፡፡ ኢየሱስ ግን በእኛ ፋንታ በመሞትና ለዓለም ሐጢያተኞች በሙሉ የዘላለም ሕይወት ስጦታን በማዘጋጀት ፍቅሩን ገለጠ፡፡
- Перед
1-32. Если мы скажем, что Иисус уже устранил все наши грехи в прошлом, настоящем и будущем, согласно вашему утверждению, то как сложится будущее человека, который будет постоянно совершать грехи, думая о том, что он уже получил прощение за свои грехи, поверив в крещение Иисуса и Крест? Даже если этот человек убьет другого человека, он будет думать, что искупил даже такой грех через Иисуса. Поэтому он будет продолжать грешить без всяких колебаний, просто веря, что Иисус уже избавил его от грехов, которые он совершит в будущем. Пожалуйста, объясните мне эти вещи.