Search

በነጻ የሚታደሉ የታተሙ መጽሐፎች፣
ኢመጽሐፎችና የኦዲዮ መጽሐፎች፤

ዘፍጥረት፤

በዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅰ) - ቅዱስ ስላሴ ለሰዎች ያለው ፈቃድ
  • ISBN9788928230464
  • ገጾች፤414

አማርኛ 22

በዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅰ) - ቅዱስ ስላሴ ለሰዎች ያለው ፈቃድ

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ 
 
መቅድም 

ምዕራፍ 1
1. መጽሐፍ ቅዱስ የደህንነት ቃል አንጂ የሳይንስ መጽሐፍ አይደለም (ዘፍጥረት 1፡1-2) 
2. በወንጌል እውነት ብርሃን ሆናችኋልን? (ዘፍጥረት 1፡2-3) 
3. ከጨለማ ሥልጣን ወደ ልጁ መንግሥት (ዘፍጥረት 1፡2-5) 
4. አንደኛ ቀን፡ በመጀመሪያ እግዚአብሄር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ (ዘፍጥረት 1፡1-5) 
5. ከጠፈር በላይ ያለው ውሃና ከጠፈር በታች ያለው ውሃ (ዘፍጥረት 1፡6-8) 
6. እግዚአብሄር በሁለተኛው ቀን ውሆችን ለየ (ዘፍጥረት 1፡6-8) 
7. የእግዚአብሄርን ፈቃድ ለመፈጸም (ዘፍጥረት 1፡9-13) 
8. በእግዚአብሄር ሥራ ውስጥ ለመሳተፍ (ዘፍጥረት 1፡9-13) 
9. ከሐጢያታችን ሁሉ መዳን የምንችለው ሐጢያታችንን በሙሉ ስናውቅ ብቻ ነው (ዘፍጥረት 1፡9-13) 
10. በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል የሚያምኑ የእግዚአብሄር አገልጋዮች ሊያደርጉት የሚገባቸው ነገር (ዘፍጥረት 1፡14-19) 
11. እግዚአብሄር የክብር ዕቃዎች አድርጎናል (ዘፍጥረት 1፡16-19) 
12. ጻድቅ በእምነት ብቻ ይኖራል (ዘፍጥረት 1፡20-23) 
13. ልቦቻችሁን በእግዚአብሄር ፊት አጽኑ (ዘፍጥረት 1፡20-23) 
14. ከልባቸው በእግዚአብሄር ቃል የሚያምኑ የእምነት ሰዎች ሕይወት (ዘፍጥረት 1፡20-23) 
15. እግዚአብሄር እኛን በአምሳሌ የፈጠረበት ምክንያት (ዘፍጥረት 1፡24-31) 
16. በእግዚአብሄር መልክ ተፈጥረናል (ዘፍጥረት 1፡24-31) 
 
ሐይል የሌለን ብንሆንም የእግዚአብሄር ቃል ሐይል ስላለው ቃሉ ምድር ላይ ሲወድቅ ያለ ችግር ፍሬ ያፈራል፡፡ በተጨማሪም የእግዚአብሄር ቃል ሕያው ስለሆነ ዛሬም፤ ነገም፤ ለዘላለምም የማይለወጥ መሆኑን ራሳችን ማየት እንችላለን፡፡ የእግዚአብሄር ቃል እንደ ሰው ቃሎች ስላይደለ ፈጽሞ አይለወጥም፡፡ ሁሌም የታመነ ነው፡፡ እግዚአብሄር ሲናገር በቃሎቹ መሰረት በትክክል ይፈጸማል፡፡ የእግዚአብሄር ቃል ስልጣን ስላለው እግዚአብሄር ‹‹ብርሃን ይሁን›› ሲል ብርሃን ሆነ፡፡ ‹‹ታላላቅ ብርሃናትና ታናናሽ ብርሃናት ይሁኑ›› ሲል ባዘዘው መሰረት ተፈጸመ፡፡
ኢመጽሐፍ አውርድ፤
PDF EPUB