Search

የወንጌል መዝሙሮቻችን

"ለእግዚአብሄር አዲስ ምስጋና አመስግኑ፤ እግዚአብሄር ተዓምራትን አድርጎአልና፤ ቀኙ የተቀደሰም ክንዱ ለእርሱ ማዳን አደረገ፡፡" (መዝሙረ ዳዊት 98፡1)

ጌታ ተዓምራትነ እንዳደረገ የሚያውቁት ዳግመኛ የተወለዱ ክርስቲያኖች ብቻ ናቸው፡፡ ጌታ በጥምቀቱና በመስቀል ላይ ባፈሰሰው ደሙ ፈጽሞ አድኖናል፡፡ ከእነርሱ በስተቀርም እርሱ የሚቀበለውን አዲስ መዝሙር መጻፍ ወይም ማቀናበር የሚችል ሰው የለም፡፡ ከዓለም ሐጢያቶች ከተዋጁት በስተቀርም አዲሶቹን መዝሙሮች መማር የሚችል ሰው የለም፡፡ (ዮሐንስ ራዕይ 14፡3)

እዚህ ላይ በዓለም ላሉ ዳግመኛ የተወለዱ ክርስቲያኖች ሁሉ አዲስ የወንጌል መዝሙሮችን እያቀረብን ነው፡፡ እነዚህ በመንፈስ የተሞሉ መዝሙሮች ፈጽመው እውነተኛ ናቸው፡፡

በተቻለ ፍጥነት አዳዲስ መዝሙሮችን እንጨምራለን።

ጠቅላላ፤ 0
  • የተገኘ መረጃ የለም፡፡