Search

በነጻ የሚታደሉ የታተሙ መጽሐፎች፣
ኢመጽሐፎችና የኦዲዮ መጽሐፎች፤

የዮሐንስ ወንጌል፤

በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅶ) - ለጠፉት በጎች (Ⅱ)
  • ISBN9788928230013
  • ገጾች፤289

አማርኛ 39

በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅶ) - ለጠፉት በጎች (Ⅱ)

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 
1. ጌታ ቀድሞውኑም ሐጢያቶቻችንን በሙሉ ማንጻቱን እናውቅ ዘንድ ለማድረግ! (ዮሐንስ 13፡1-17) 
2. ገንዘባችሁን ለሚረባ ዓላማ አውሉት (ዮሐንስ 12፡1-8) 
3. እምነታችሁ ወዳጅ ከሆነው ኢየሱስ ጋር ይተባበር (ዮሐንስ 14፡1-14) 
4. ጌታን የሚወድ ሁሉ በልቡ ውስጥ ሰላም አለው (ዮሐንስ 14፡15-31) 
5. በጸሎት አማካይነት ሐይላችንን እናድሳለን (ዮሐንስ 14፡6-14) 
6. በእግዚአብሄር የሚያምን እምነት ሁሉ እውነተኛ ነው (ዮሐንስ 14፡1-10) 
7. እኛ የጌታ ወዳጆች ሆነናል (ዮሐንስ 15፡11-17) 
8. ጌታን የምትወዱና ትዕዛዛቶቹን የምትጠብቁ ከሆነ በደስታ ትሞላላችሁ (ዮሐንስ 15፡1-17) 
9. ጌታ እውነተኛ የወይን ግንድ ነው፤ እኛም ቅርንጫፎች ነን (ዮሐንስ 15፡1-10) 
10. በእምነት ሕይወታችን ፍሬ እናፍራ (ዮሐንስ 15፡1-9) 
11. ስለ እውነተኛው የእምነት ሕይወት የእግዚአብሄር ትምህርት (ዮሐንስ 15፡1-12) 
12. በጌታ ላይ ተደገፉ (ዮሐንስ 16፡1-21) 
 
እግዚአብሄር ሊያደርግልን የሚፈልገው ነገር ቢኖር በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል አማካይነት ዳግም እንድንወለድ በማድረግ የእርሱ ልጆች ማድረግ ነው፡፡ እኛ ሰዎች በመጀመሪያ የእግዚአብሄር ፍጡራን ሆነን ተወልደናል፡፡ ነገር ግን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል የሐጢያቶቻችንን ስርይ ብንቀበል የእግዚአብሄር ልጆች ሆነን ዳግም እንወለዳለን፡፡ ይህ ማለት ጌታችን መጥጦ ሐጢያታችንን በሙሉ ካነጻ በኋላ ዕውሮች የነበርን ሰዎች አሁን አይናችን በርቶዋል፡፡
ኢመጽሐፍ አውርድ፤
PDF EPUB