Search

የቪዲዮ መልዕክቶች ከአጋር ሠራተኞች፤

ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባት የሚችሉ እነማናቸው?

  • Kassahun Ayele
  • Ethiopia
  • 06/15/2022 48471

ብዙ ክርስቲያኖች በክርስቶስ እናማናለን ይላሉ ነገር ግን ኃጢአተኞች ናቸው፡፡ ሰው በክርስቶስ ካመነ እንዴት ኃጢአተኛ ሊሆን ይችላል? ኃጢአኛ እንዴት የእግዚአብሔርን መንግስ ሊወርስ ይችላል? መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?