Search

በነጻ የሚታደሉ የታተሙ መጽሐፎች፣
ኢመጽሐፎችና የኦዲዮ መጽሐፎች፤

የሉቃስ ወንጌል፤

በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅳ) - በሕይወታችሁ ውስጥ የጌታን ፈቃድ ለይታችሁ እወቁ
  • ISBN9788928230150
  • ገጾች፤315

አማርኛ 47

በሉቃስ ወንጌል ላይ የተሰጡ ስብከቶች (Ⅳ) - በሕይወታችሁ ውስጥ የጌታን ፈቃድ ለይታችሁ እወቁ

Rev. Paul C. Jong

የማውጫ ሰሌዳ
 
መቅድም 
1. በጌታ ፈቃድ መሠረት ያለ ማቋረጥ እሹ (ሉቃስ 11:1-13) 
2. ለምኑ፣ ፈልጉ፣ አንኳኳ (ሉቃስ 11:9-13) 
3. እናንተ መንፈሳዊ ፈሪሳውያን ወዮላችሁ! (ሉቃስ 11:43-54) 
4. በፈሪሳውያን እርሾ ሳይሆን በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል እመኑ (ሉቃስ 12:1-12) 
5. የእግዚአብሄርን መመሪያ ተቀበሉ (ሉቃስ 12:1-10) 
6. በልባቸው ባለጠጋ የሆኑም እንኳን በእርግጠኝነት በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ማመን አለባቸው (ሉቃስ 12:13-21) 
7. ተጠንቀቁ ከመጎምጀትም ተጠበቁ (ሉቃስ 12:13-21) 
8. ልባችሁን በመንፈሳዊ ነገሮች ላይ አኑሩና በእምነት ሥሩ (ሉቃስ 12:13-34) 
9. ጥረቶቻችሁን በመንፈሳዊ ሥራ ላይ አኑሩ (ሉቃስ 12:25-34) 
10. ለጌታ መመለስ የሚያዘጋጅ እምነት (ሉቃስ 12:35-40) 
11. መንፈሳዊውን ጦርነት እንዋጋ (ሉቃስ 12:49-53) 
12. የእግዚአብሄርን ሕግ በትክክል ማስተዋል አለብን (ሉቃስ 12:54-59) 
 
የአለምን ታሪክ በሙሉ ያንቀሳቀሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ጌታችን ሰዎችን ሁሉ ከአለም ሐጢያቶች ለማዳን ወደዚህ ምድር መጣ፡፡ በውሃውና በመንፈሱ ወንጌል ለምናምነውም የአዲስ ሕይወት እንጀራ ሆነ፡፡ ጌታችን እናንተንና እኔን ፈልጎ የመጣው በሐጢያቶቻችን ለሲዖል ታጭተን ለነበርነው ለእኛ ይህንን አዲስ ሕይወት ለመስጠት ነበር፡፡
ኢመጽሐፍ አውርድ፤
PDF EPUB